የኢትዮጵያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የሚገኝ ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ቦታን ማውደማቸው ተገለጸ

የተመረጡ ወታደራዊ ኢላማዎችን ብቻ በተሳካ ሁኔታ በመምታታቸው የአየር ስናይፐሮቹ የሚል ስያሜ የወጣላቸው የኢትዮጵያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የሚገኝ ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ቦታን ማውደማቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዛሬ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም ረፋድ ላይ በመቐለ የተመረጡ የአሸባሪ ህወሓት ወታደራዊ ቤዞችን የመታው። መቐለ ከተማ እና ዙርያዋ ከደርዘን በላይ የአሸባሪ ህወሓት ወታደራዊ … Continue reading የኢትዮጵያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የሚገኝ ወታደራዊ ስትራቴጂካዊ ቦታን ማውደማቸው ተገለጸ